አዲስ አበባ ውስጥ የመደርመስ አደጋ አራት ሰው ገደለ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በተለምዶ ጃሊያ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ ትላንት ለሊት 6፡00 ሰዓት ላይ የተከሰተው የመደርመስ አደጋ በሰው…

ድንግልናዬስ?መዝናኛ

ድንግልናዬስ?

ድንግልናዬስ ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ ሰማዩ ጨፍግጎ በደመና ቢታጠርም ልቤ ግን በደስታ ጮቤ እየረገጠች ነው፡፡የአየሩ ቅዝቃዜ  ቢያንዘፈዝፍም ውስጤ ግን በሙቀት ተጥለቅልቋል፡፡ምክንያቱም…

የስትሮክ በሽታ ምንድን ነው፤ ምልክቶቹና መከላከያውስ…?ጤና

የስትሮክ በሽታ ምንድን ነው፤ ምልክቶቹና መከላከያውስ…?

ከሰሞኑ የወጣ ጥናት እንደሚያመለክተው ከሆነ በቀጣዮቹ 20 ዓመታት ለስትሮክ በሽታ የሚጋለጡ ሰዎች ቁጥር በ59 በመቶ ጭማሪ ሊያሳይ ይችላል። ጥናቱ ለዚህ…

ዩ ትዩብ ተጠቃሚዎች ከፍለው ቪዲዮ የሚመለከቱበትን አገልግሎት ሊያቆም ነውየአለም ዜና

ዩ ትዩብ ተጠቃሚዎች ከፍለው ቪዲዮ የሚመለከቱበትን አገልግሎት ሊያቆም ነው

  ዩ ትዩብ በተወሰኑ ገጾች ላይ የተጫኑ ቪዲዮዎችን ወርሃዊ ክፍያ የከፈሉ ብቻ እንደሚለከቱ የሚያደርገውን አገልግሎት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2013 ነበር…

ደቡብ ኮሪያ ለሰሜን ኮሪያ የ8 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ እርዳታ ልትሰጥ ነውየአለም ዜና

ደቡብ ኮሪያ ለሰሜን ኮሪያ የ8 ሚሊየን ዶላር የሰብዓዊ እርዳታ ልትሰጥ ነው

ደቡብ ኮሪያ በሚሳኤል ሙከራዎች ለምታስጨንቃት ጎረቤቷ ሰሜን ኮሪያ የ8 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የሰብዓዊ እርዳታ ልትሰጥ ነው። ሴኦል የረድኤት ስራ ፖሊሲዋ…

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ያደረጉትን የተመድ ንግግር ሰሜን ኮሪያ አጣጣለች፡፡የአለም ዜና

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ያደረጉትን የተመድ ንግግር ሰሜን ኮሪያ አጣጣለች፡፡

በ72ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ‹‹ሀገራችን ራሷንና ወዳጆቿን ለመከላከል ከተገደደች ሰሜን ኮሪያን ሙሉ በሙሉ…

ለሮሂንጊያዎች እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ በትንሹ 9 ሰዎች ሞቱየአለም ዜና

ለሮሂንጊያዎች እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ በትንሹ 9 ሰዎች ሞቱ

ባንግላዲሽ ውስጥ ለሮሂንጊያ ስደተኞች እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ በትንሹ 9 ሰዎች ሞቱ። ተሽከርካሪው እርዳታውን ጭኖ በዳገታማ መንገድ ሲጓዝ…

ከአስር ህጻናት አንዱ በግዳጅ ስራ ላይ እንደሚሰማራ የተባበሩት መንግስታት ጥናት አመላከተ፡፡

በዓለም ዙሪያ ከ150 ሚሊዮን ህጻናት ወይም በአማካይ ከ10 አንዱ የግዳጅ ስራ ሰለባ መሆኑን በተባበሩት መንግስታት የጸረ-ባርነት ቡድን ሰሞኑን አስታወቀ ፡፡…