ቻይና ከሰሜን ኮሪያ ጋር የነበራትን የኢኮኖሚ ትብብር ሰረዘች፡፡ቢዝነስ

ቻይና ከሰሜን ኮሪያ ጋር የነበራትን የኢኮኖሚ ትብብር ሰረዘች፡፡

የጨርቃ ጨርቅ ምርቶችን ከሰሜን ኮሪያ ታስገባ የነበረችው ቻይና የተፈጥሮ ነዳጅም ወደ ሰሜን ኮሪያ እንዳይላክ አድርጋለች፡፡ ውሳኔ ያሳለፈችውም በሳለፍነው ሳምንት የተባበሩት…

ማግኒዚየም በሰውነታችን ውስጥ ከመጠን በላይ ሲበዛ ወይም ሲያንስ የአዕምሮ ህመም ያስከትላል- ጥናትየአለም ዜና

ማግኒዚየም በሰውነታችን ውስጥ ከመጠን በላይ ሲበዛ ወይም ሲያንስ የአዕምሮ ህመም ያስከትላል- ጥናት

ኒውሮሎጂ በተባለው መጽሔት ላይ የወጣው አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው፥ በጣም ከፍተኛ ውይም ዝቅተኛ የማግኒዚየም መጠን የአዕምሮ ህመም በማስከተል የሰዎችን በመርሳት በሽታ…

የውሸት/ሀሰተኛ ዜና መስፋፋት አሳሳቢነት እየጨመረ ነው-የዳሰሳ ጥናትየአለም ዜና

የውሸት/ሀሰተኛ ዜና መስፋፋት አሳሳቢነት እየጨመረ ነው-የዳሰሳ ጥናት

በቀጥታ ኢንተርኔት ያለው የሀሰተኛ ዜናዎች መስፋፋት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተጠቃሚዎች ላይ አሳሳቢነቱ እየጨመረ ነው። በቀጥታ ኢንተርኔት የሚሰራጩ የሀሰት ዜናዎች መበራከት…

በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነውዜና

በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ነው

በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ መሆኑን አንድ ጥናት አመላከተ። ጥናቱ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎችና አጋላጭ ባህሪያት…

የሰውነት ሙቀትን በመቆጣጠር በሚያስፈልገን የዓየር ሁኔታ ውስጥ የሚያደርገን የእጅ ሰዓት ገበያ ላይ ሊውል ነውየአለም ዜና

የሰውነት ሙቀትን በመቆጣጠር በሚያስፈልገን የዓየር ሁኔታ ውስጥ የሚያደርገን የእጅ ሰዓት ገበያ ላይ ሊውል ነው

  የግል ሰውነት ሙቀት እና ቅዝቃዜን በመቆጣጠር በሚያስፈልገን የዓየር ሁኔታ ውስጥ የሚከተን “ኤርኮን” የተሰኘ የእጅ ሰዓት ገበያ ላይ ሊውል ነው።…

የኬንያ ምርጫ በ9 ቀናት ተራዘመ፡፡የአለም ዜና

የኬንያ ምርጫ በ9 ቀናት ተራዘመ፡፡

የኬንያ ዳግም ምርጫ ጥቅምት 7/2010 እንዲካሄድ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ ተከትሎ የሀገሪቱ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ አስቀምጦ ነበር፡፡ ሁኖም የምርጫ ኮሚሽኑ…

የአሜሪካ ኩባንያዎች ወደ አፍሪካ ሄደው ቢሠሩ በእድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕየአለም ዜና

የአሜሪካ ኩባንያዎች ወደ አፍሪካ ሄደው ቢሠሩ በእድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምኘ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ ላይ ለተሳተፉት የአፍሪካ መሪዎች ትኩረት ስለተነፈገው አህጉር ዕድሎችና ተግዳሮቶችን በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ…

የ6ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሃግብርስፖርት

የ6ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሃግብር

ቅዳሜ መስከረም 13/2010 ዌስትሃም ዩናይትድ ከ ቶተንሃም ሆትስፐር ጨዋታው የሚጀምርበት ሰዓት -8:30)- በርንሌ ከ ሃድርስፊልድ ታውን ጨዋታው የሚጀምርበት ሰዓት -11:00…

ቸልሲን በዚህ መልኩ መልቀቅ አልፈለግኩም ነበር-አሁንም ለቸልሲ ደጋፊዎች ልዩ ፍቅር አለኝ-ዲያጎ ኮስታስፖርት

ቸልሲን በዚህ መልኩ መልቀቅ አልፈለግኩም ነበር-አሁንም ለቸልሲ ደጋፊዎች ልዩ ፍቅር አለኝ-ዲያጎ ኮስታ

በ2014 ከአትሌቲኮ ማድሪድ ቸልሲን የተቀላቀለው ዲያጎ ኮስታ እስከ ባለፈው ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊ የውድድር ጊዜ የክለቡን የፊት መስመር ሲመራ ቆይቷል፡፡ በሳለፍነው…

ኢራን ለትራምፕ ንግግር ምላሽ ያለችውን ሚሳይል አስወነጨፈች፡፡የአለም ዜና

ኢራን ለትራምፕ ንግግር ምላሽ ያለችውን ሚሳይል አስወነጨፈች፡፡

2ሺህ ኪሎ ሜትር ዙሪያ ያለን ማንኛውንም ወታደራዊ ተልዕኮ የማጥቃት አቅም ያለውን ሚሳይል ነው ኢራን ትናንት የሞከረችው፡፡ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሩሃኒ…