ከፓሪሱ ሀብታም ክለብ ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው አሰልጣኝ ሆዜ ሞሪኒዮ ከክለቡ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው አስታወቀ፡፡ስፖርት

ከፓሪሱ ሀብታም ክለብ ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው አሰልጣኝ ሆዜ ሞሪኒዮ ከክለቡ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው አስታወቀ፡፡

አሰልጣኙ ከፈረንሳይ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ወደ ፓሪስ ሴንት ጀርሜን ታቀናለህ ወይ ተብለው ለቀረበላቸው ጥያቄ በማንቸስተር የሚያቆየኝን የ5 አመት ኮንትራትም…

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ማርሴሎ ከዚሁ የግብር ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በስፔን መንግስት ባለስልጣናት ክስ ቀርቦበታል፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የስፔን ክለቦች እና ተጨዋቾች ስማቸው ከሚነሳበት ተግባር መካከል ቀዳሚው ነው የግብር ማጭበርበር፡፡አሁን ደግሞ የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ማርሴሎ…