የዘንድሮ የዓለማችን ምርጥ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮላንዶ ሆኖ ተመረጠ

ፊፋ በየአመቱ በተለያዩ ዘርፎች ለእግርኳስ ተጫዋቾች በሚሰጠው ሽልማት የሪያል ማድሪዱ ክርስቲያኖ ሮላንዶ ሊዮኔል ሜሲን እና ፓሪሴን ዥርሜን በመብለጥ የአለማችን ምርጥ ወንድ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል፡፡

የአመቱ ምርጥ ወንድ አሰልጣኝ ዘርፍ የሪያል ማድሪዱ ዜኔዲን ዚዳን ሲያሸንፍ በሴቶች የሆላንዳዊቷ ሳሪና ዊንግማን አሸንፋለች፡፡

በሴቶች ዘርፍ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች የባርሴሎናዋ ሊክ ማርቲኔዝ ያሸነፈች ሲሆን የዓመቱ ምርጥ በረኛ የጁቬንቱሱ ጊያንሉጊ ቡፎን ተመርጧል፡፡

ምንጭ፡- ቢቢሲ