በሞጆ ከተማ የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ሊካሄድ ነው፡፡

በሞጆ ከተማ የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ሊካሄድ ነው፡፡ ከተመሰረተች ከ120 አመታት በላይ የሆናት ሞጆ ከተማ ለሀገራችን የንግድና ኢንዱስትሪ በተለይም ከውጭ…

ከ67 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የመለያ ኮድ ተሰጠ፡፡

ከ67000 በላይ ለሚሆኑ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የመለያ ኮድ ተሰጠ፡፡ ለቅድመ መደበኛ፣ ለመጀመሪያ ደረጃ፣ ለሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም አማራጭ መሰረታዊ ትምህርትን…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚካሄዱ የትምህርትና ሥልጠና ሥራዎች ውጤታማነት ተማሪዎች፣ መምህራን ፣ወላጆችና ህብረተሰቡ ኃላፊነታቸውን በላቀ ደረጃ ሊወጡ እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ አስታወቁ፡፡

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚካሄዱ የትምህርትና ሥልጠና ሥራዎች ውጤታማነት ተማሪዎች፣ መምህራን ፣ወላጆችና ህብረተሰቡ ኃላፊነታቸውን በላቀ ደረጃ ሊወጡ እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ክቡር…

የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል ስልጣን መያዙን እየገለፀ ነው

የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠሩን አስታውቋል። የሀገሪቱ ጦር ስልጣኑን የተቆጣጠርኩት ወንጀለኞች በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ዙሪያ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለማስቆም ነው ብሏል።…

አቶ ተክለወይኒ አሰፋ በይፋ ይቅርታ ጠየቁስፖርት

አቶ ተክለወይኒ አሰፋ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ

ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚነት ሲወዳደሩ የቆዩት አቶ ተክለወይኒ አሰፋ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ። አቶ ተክለወይኒ  በመቐለ ከተማ በሰጡት መግለጫ፥…

የኔዘርላንድ አቃቤ ህጎች በቀይሽብር ወንጀል የተከሰሰው ሰው የእድሜ ልክ እስራት እንዲፈረድበት ጠይቀዋል፡፡ዜና

የኔዘርላንድ አቃቤ ህጎች በቀይሽብር ወንጀል የተከሰሰው ሰው የእድሜ ልክ እስራት እንዲፈረድበት ጠይቀዋል፡፡

በኔዘርላድ አቃቤ ህጋን ባልተለመደ መልኩ ኢትዩጲያዊው የኔዘርላንድ ዜግነት ባለቤት በኢትዩጲያ በ1970ዎቹ የቀይ ሽብር ወንጀል ፈጽሟል ተብሎ የተከሰሰው ሰው በእድሜ ልክ…

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜን ኮሪያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ቻይና ገቡየአለም ዜና

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜን ኮሪያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ቻይና ገቡ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ቻይና ገብተዋል። የፕሬዚዳንቱ የቻይና ጉብኝትም ሰሞኑን በእስያ ሀገራት የሚያደርጉት ጉብኝት አካል ነው። ፕሬዚዳንት…

የተወለድንበት ወር ስለማንነታችን ምን ይላል?ድንቃድንቅ

የተወለድንበት ወር ስለማንነታችን ምን ይላል?

በመስከረም የተወለዱ ሰዎች፦ – ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ። – ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው። – ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ።…

የረፈደ ስዓትመዝናኛ

የረፈደ ስዓት

የረፈደ ስዓት (ደራሲ፡-ዘሪሁን ገመቹ ዋቤ) የፍቅረኛዋን የሚፍጅ ትንፋሽ መሞቅ አምሯት ነበር በምሽት ወደ ቤቱ የመጣችው፡፡እሱ ግን ካለ ልማዱ አምሽቷል፡፡ተንቀሳቃሽ ስልኩም…

10 በጣም የቆሸሹ የአፍሪካ ሰፈሮችየአለም ዜና

10 በጣም የቆሸሹ የአፍሪካ ሰፈሮች

10) ክላራ ታውን(ላይቤሪያ) ፦ ክላራታውን በላይቤሪያ የሞኖሮቫ ቫሽሮድ አይስላንድ ላይ የሚገኝ በጣም የቆሸሸ ሰፈር ሲሆን የአካባቢው ስያሜ ትርጉምም ፈተና የበዛበት ማህበረሰብ…