አቶ ተክለወይኒ አሰፋ በይፋ ይቅርታ ጠየቁስፖርት

አቶ ተክለወይኒ አሰፋ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ

ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚነት ሲወዳደሩ የቆዩት አቶ ተክለወይኒ አሰፋ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ። አቶ ተክለወይኒ  በመቐለ ከተማ በሰጡት መግለጫ፥…

በሸበጥ ጫማ ማራቶን የሮጠው ኢትዮጵያዊ አትሌት አሞኘ ሰንደቁ የውድድሩ አሸነፈስፖርት

በሸበጥ ጫማ ማራቶን የሮጠው ኢትዮጵያዊ አትሌት አሞኘ ሰንደቁ የውድድሩ አሸነፈ

ኢትዮጵያዊው አትሌት አሞኘ ሰንደቁ በቻይና በተካሄደ የማራቶን ውድድር ላይ በሸበጥ ጫና ሮጦ የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል። አትሌት አሞኘ በመካከለኛ የቻይና…

የዘንድሮ የዓለማችን ምርጥ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮላንዶ ሆኖ ተመረጠ

ፊፋ በየአመቱ በተለያዩ ዘርፎች ለእግርኳስ ተጫዋቾች በሚሰጠው ሽልማት የሪያል ማድሪዱ ክርስቲያኖ ሮላንዶ ሊዮኔል ሜሲን እና ፓሪሴን ዥርሜን በመብለጥ የአለማችን ምርጥ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ለ3ኛ ጊዜ ተራዘመ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የፕሪሚየር ሊግ እና የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ እና የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመሩበት ቀናት ላይ መሸጋሸግ አድርጓል፡፡ በተራዘመው መርሃ…

ከፓሪሱ ሀብታም ክለብ ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው አሰልጣኝ ሆዜ ሞሪኒዮ ከክለቡ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው አስታወቀ፡፡ስፖርት

ከፓሪሱ ሀብታም ክለብ ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው አሰልጣኝ ሆዜ ሞሪኒዮ ከክለቡ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸው አስታወቀ፡፡

አሰልጣኙ ከፈረንሳይ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ወደ ፓሪስ ሴንት ጀርሜን ታቀናለህ ወይ ተብለው ለቀረበላቸው ጥያቄ በማንቸስተር የሚያቆየኝን የ5 አመት ኮንትራትም…

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ማርሴሎ ከዚሁ የግብር ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በስፔን መንግስት ባለስልጣናት ክስ ቀርቦበታል፡፡

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የስፔን ክለቦች እና ተጨዋቾች ስማቸው ከሚነሳበት ተግባር መካከል ቀዳሚው ነው የግብር ማጭበርበር፡፡አሁን ደግሞ የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ማርሴሎ…

ኢትዮጵያ በፊፋ ወርሀዊ ደረጃ 151ኛ ሆነች፡፡ስፖርት

ኢትዮጵያ በፊፋ ወርሀዊ ደረጃ 151ኛ ሆነች፡፡

ከነበረችበት 7 ደረጃዎችን ወደ ታች ወርዳለች፡፡ ከ1994 በኋላ የተመዘገበ አስከፊ የእግር ኳስ ደረጃዋ ሆኗል፡፡ በፊፋ መረጃ መሰረት በአፍሪካ 45ኛ ደረጃን…

ሀቭየር ማሼራኖ ከዓለም ዋንጫው በኋላ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጡረታ ራሱን እንደሚያገል አስታወቀ፡፡ስፖርት

ሀቭየር ማሼራኖ ከዓለም ዋንጫው በኋላ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጡረታ ራሱን እንደሚያገል አስታወቀ፡፡

አርጀንቲናዊው ሀቭየር ማሼራኖ ከ2018 የዓለም ዋንጫ በኋላ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጫማውን እንደሚሰቅል አሳውቋል። አርጀንቲና ለዓለም ዋንጫው ለማለፍ አጣብቂኝ ውስጥ ከገባች…

ለሩሲያው 2018 ዓለም ዋንጫ ቀድመው ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራትስፖርት

ለሩሲያው 2018 ዓለም ዋንጫ ቀድመው ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት

17 ሀገራት ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ከአፍሪካ ፡-ናይጀሪያ እና ግብጽ ከአውሮፓ ሩሲያ (አዘጋጅ)፣ጀርመን፣ሰርቢያ ፣ፖላንድ ፣እንግሊዝ፣ስፔን፣ቤልጅየም እና አይስላንድ ከኢስያ፡-ኢራን፣ደቡብ ኮሪያ ፣ጃፓን እና ሳውዲአርቢያ…

ደደቢትና የጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኤሪያ ለ3 ዓመት የሚቆይ ስምምነት ተፈራረሙስፖርት

ደደቢትና የጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኤሪያ ለ3 ዓመት የሚቆይ ስምምነት ተፈራረሙ

ደደቢት የእግር ኳስ ክለብ እና የጣሊያኑ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኤሪያ ለ3 ዓመት የሚቆይ ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራርመዋል። በስምምነታቸውም ኤሪያ ለ3…