ከ67 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የመለያ ኮድ ተሰጠ፡፡

ከ67000 በላይ ለሚሆኑ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች የመለያ ኮድ ተሰጠ፡፡ ለቅድመ መደበኛ፣ ለመጀመሪያ ደረጃ፣ ለሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም አማራጭ መሰረታዊ ትምህርትን…

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚካሄዱ የትምህርትና ሥልጠና ሥራዎች ውጤታማነት ተማሪዎች፣ መምህራን ፣ወላጆችና ህብረተሰቡ ኃላፊነታቸውን በላቀ ደረጃ ሊወጡ እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ክቡር ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ አስታወቁ፡፡

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚካሄዱ የትምህርትና ሥልጠና ሥራዎች ውጤታማነት ተማሪዎች፣ መምህራን ፣ወላጆችና ህብረተሰቡ ኃላፊነታቸውን በላቀ ደረጃ ሊወጡ እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስትሩ ክቡር…

የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል ስልጣን መያዙን እየገለፀ ነው

የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠሩን አስታውቋል። የሀገሪቱ ጦር ስልጣኑን የተቆጣጠርኩት ወንጀለኞች በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ዙሪያ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለማስቆም ነው ብሏል።…

የኔዘርላንድ አቃቤ ህጎች በቀይሽብር ወንጀል የተከሰሰው ሰው የእድሜ ልክ እስራት እንዲፈረድበት ጠይቀዋል፡፡ዜና

የኔዘርላንድ አቃቤ ህጎች በቀይሽብር ወንጀል የተከሰሰው ሰው የእድሜ ልክ እስራት እንዲፈረድበት ጠይቀዋል፡፡

በኔዘርላድ አቃቤ ህጋን ባልተለመደ መልኩ ኢትዩጲያዊው የኔዘርላንድ ዜግነት ባለቤት በኢትዩጲያ በ1970ዎቹ የቀይ ሽብር ወንጀል ፈጽሟል ተብሎ የተከሰሰው ሰው በእድሜ ልክ…

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜን ኮሪያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ቻይና ገቡየአለም ዜና

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜን ኮሪያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ቻይና ገቡ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ቻይና ገብተዋል። የፕሬዚዳንቱ የቻይና ጉብኝትም ሰሞኑን በእስያ ሀገራት የሚያደርጉት ጉብኝት አካል ነው። ፕሬዚዳንት…

10 በጣም የቆሸሹ የአፍሪካ ሰፈሮችየአለም ዜና

10 በጣም የቆሸሹ የአፍሪካ ሰፈሮች

10) ክላራ ታውን(ላይቤሪያ) ፦ ክላራታውን በላይቤሪያ የሞኖሮቫ ቫሽሮድ አይስላንድ ላይ የሚገኝ በጣም የቆሸሸ ሰፈር ሲሆን የአካባቢው ስያሜ ትርጉምም ፈተና የበዛበት ማህበረሰብ…

ትራንፕ  ሰሜን ኮሪያ የኒውክለር ፕሮግራሟን ጉዳ ወደ ዉይይት እንድታመጣ አሳሰቡየአለም ዜና

ትራንፕ ሰሜን ኮሪያ የኒውክለር ፕሮግራሟን ጉዳ ወደ ዉይይት እንድታመጣ አሳሰቡ

 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶላንድ ትራንፕ ሰሜን ኮሪያ በአስቸኳይ  የኒውክለር ጦር መሳሪያ ፕሮግራሟን  ወደ  ጠረጴዛ ውይይት ማምጣት እንደለባት  ገለጹ፡፡ ፕሬዝዳንቱ  በኤዥያ አህጉር…

በሻሸመኔ በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚገኙ የንግድ ቤቶች ተማሪዎችን ለሱስ እየዳረጉ ነውዜና

በሻሸመኔ በትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚገኙ የንግድ ቤቶች ተማሪዎችን ለሱስ እየዳረጉ ነው

 በሻሸመኔ ከተማ በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች አካባቢ የሚገኙ የንግድ ቤቶች የተለያዩ አደንዛዥ እፆችንና ተማሪዎችን ለሱስ እይዳረጉ መሆኑን አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል። ይህም…

400 ሽህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው የታክስ ኦዲተር ክስ ተመሰረተበትዜና

400 ሽህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው የታክስ ኦዲተር ክስ ተመሰረተበት

400 ሽህ ብር ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘዉ የታክስ ኦዲተር ክስ ተመሰረተበት። ክሱ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ…

በባህር ዳር በህዝብ መዝናኛዎች ላይ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ የነበሩ የግንቦት 7 አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉዜና

በባህር ዳር በህዝብ መዝናኛዎች ላይ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ የነበሩ የግንቦት 7 አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ የተለያዩ የህዝብ መዝናኛ ቦታዎችች ላይ ከኤርትራ መንግስትና ውጭ ከሚገኘው የግንቦት 7 የሽብር ድርጅት አመራር መመሪያ…