በመዲናዋ ለሸማች ህብረት ስራ ማህበራት እየተከፋፈለ ነው የተባለው ስኳር እስካሁን ህብረተሰቡ ጋር አልደረሰም::ቢዝነስ

በመዲናዋ ለሸማች ህብረት ስራ ማህበራት እየተከፋፈለ ነው የተባለው ስኳር እስካሁን ህብረተሰቡ ጋር አልደረሰም::

  በአዲስአበባ ከተማ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ለሸማች ህብረት ስራ ማህበራት እየተከፋፈለ ነው የተባለዉ ስኳር ዛሬም ህብረተሰቡ ጋር ሙሉ በሙሉ መሰራጨት…

የውጭ ምንዛሬ ተመን ማሻሻያ እንደተደረገበት ከተነገረ ወዲህ በተለያዩ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ እየተደረገ ይታያል፡፡ቢዝነስ

የውጭ ምንዛሬ ተመን ማሻሻያ እንደተደረገበት ከተነገረ ወዲህ በተለያዩ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ እየተደረገ ይታያል፡፡

የውጭ ምንዛሬ ተመን ማሻሻያ እንደተደረገበት ከተነገረ ወዲህ በተለያዩ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ እየተደረገ ይታያል፡፡ መንግሥት ምንም እንኳ የተደረገው የውጭ ምንዛሬ…

በኢትዮጵያ ያጋጠመውን የስኳር እጥረት ለማቃለል ከውጭ የተሸመተው ስኳር ጅቡቲ ወደብ ደርሷል ተባለ፡፡ቢዝነስ

በኢትዮጵያ ያጋጠመውን የስኳር እጥረት ለማቃለል ከውጭ የተሸመተው ስኳር ጅቡቲ ወደብ ደርሷል ተባለ፡፡

በዚህ ሣምንት ስኳሩን ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝም ጨረታውን ካሸነፉ ሁለት የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር መስማማቱን የስኳር ኮርፖሬሽን ተናግሯል፡፡ ካለፈው ሚያዚያ…

የብር የውጭ ምንዛሬ ዋጋ መዳከም በምሁራን ዓይን

ከጥቅምት 1 ቀን 2010 ጀምሮ የብር የውጭ ምንዛሬ ዋጋ በ15 በመቶ እንዲዳከም መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገልጿል። የብር የውጭ ምንዛሬ…

የብር የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ከነገ ጀምሮ በ15 በመቶ ይዳከማል – ብሔራዊ ባንክቢዝነስ

የብር የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ከነገ ጀምሮ በ15 በመቶ ይዳከማል – ብሔራዊ ባንክ

 የወጪ ንግድን ለማሳደግ ሲባል ከነገ ጀምሮ የብር የውጭ ምንዛሬ ዋጋ በ15 በመቶ እንዲቀንስ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለፀ። ዝቅተኛ የባንኮች…

ወደ ኬንያ ኤክስፖርት ተደርጎ የነበረው ስኳር እንዲመለስ ተደረገቢዝነስ

ወደ ኬንያ ኤክስፖርት ተደርጎ የነበረው ስኳር እንዲመለስ ተደረገ

የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ወደ ኬንያ ኤክስፓርት እንዲደረግ የሸጠው 4400 ቶን ስኳር ላለፉት ሁለት ወራት በሞያሌ ድንበር ፀሐይና ወበቅ ሲፈራረቅበት ከቆየ በኃላ ወደ…

የእንጀራ ድርቆሽ ችፕስ የስራ እድል እየፈጠረ ነውቢዝነስ

የእንጀራ ድርቆሽ ችፕስ የስራ እድል እየፈጠረ ነው

  እንጀራ ከተጋገረ በኋላ በፀሃይ አማካኝነት ደርቆ የሚዘጋጀው ድርቆሽ፥ ለግል ፍጆታ ከመዋል አልፎ ለገበያ ሊቀርብ ነው። በድረ ገጹ የወጣው መረጃ…

አይ ኤም ኤፍ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ አፈፃፀም የገመገመበትን ጥናት የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱ ይፋ አደረገቢዝነስ

አይ ኤም ኤፍ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ አፈፃፀም የገመገመበትን ጥናት የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርቱ ይፋ አደረገ

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ ኤም ኤፍ/ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ አፈፃፀም እና ቀጣይ ሁኔታዎች የገመገመበትን ጥናት የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ አደረገ።…

ቻይና ከሰሜን ኮሪያ ጋር የነበራትን የኢኮኖሚ ትብብር ሰረዘች፡፡ቢዝነስ

ቻይና ከሰሜን ኮሪያ ጋር የነበራትን የኢኮኖሚ ትብብር ሰረዘች፡፡

የጨርቃ ጨርቅ ምርቶችን ከሰሜን ኮሪያ ታስገባ የነበረችው ቻይና የተፈጥሮ ነዳጅም ወደ ሰሜን ኮሪያ እንዳይላክ አድርጋለች፡፡ ውሳኔ ያሳለፈችውም በሳለፍነው ሳምንት የተባበሩት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአራት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ካፒታል ልያስተካክል ነዉቢዝነስ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአራት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ካፒታል ልያስተካክል ነዉ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ማዕድን ነዳጅና ባዮፊል ኮርፖሬሽን፣ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፣ አሰላ ብቅል ፋብሪካና ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ካፒታል…