የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል ስልጣን መያዙን እየገለፀ ነው

የዚምባቡዌ ወታደራዊ ሀይል የሀገሪቱን ስልጣን መቆጣጠሩን አስታውቋል። የሀገሪቱ ጦር ስልጣኑን የተቆጣጠርኩት ወንጀለኞች በፕሬዚዳንት ሙጋቤ ዙሪያ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለማስቆም ነው ብሏል።…

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜን ኮሪያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ቻይና ገቡየአለም ዜና

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜን ኮሪያ ጉዳይ ላይ ለመምከር ቻይና ገቡ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ቻይና ገብተዋል። የፕሬዚዳንቱ የቻይና ጉብኝትም ሰሞኑን በእስያ ሀገራት የሚያደርጉት ጉብኝት አካል ነው። ፕሬዚዳንት…

10 በጣም የቆሸሹ የአፍሪካ ሰፈሮችየአለም ዜና

10 በጣም የቆሸሹ የአፍሪካ ሰፈሮች

10) ክላራ ታውን(ላይቤሪያ) ፦ ክላራታውን በላይቤሪያ የሞኖሮቫ ቫሽሮድ አይስላንድ ላይ የሚገኝ በጣም የቆሸሸ ሰፈር ሲሆን የአካባቢው ስያሜ ትርጉምም ፈተና የበዛበት ማህበረሰብ…

ትራንፕ  ሰሜን ኮሪያ የኒውክለር ፕሮግራሟን ጉዳ ወደ ዉይይት እንድታመጣ አሳሰቡየአለም ዜና

ትራንፕ ሰሜን ኮሪያ የኒውክለር ፕሮግራሟን ጉዳ ወደ ዉይይት እንድታመጣ አሳሰቡ

 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶላንድ ትራንፕ ሰሜን ኮሪያ በአስቸኳይ  የኒውክለር ጦር መሳሪያ ፕሮግራሟን  ወደ  ጠረጴዛ ውይይት ማምጣት እንደለባት  ገለጹ፡፡ ፕሬዝዳንቱ  በኤዥያ አህጉር…

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲቆም የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዘዘ::የአለም ዜና

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲቆም የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዘዘ::

የላይቤሪያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ለመካሄድ በዝጅት ላይ ያለው ሁለተኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲቋረጥ አዘዘ። የቀድሞ የእግር ኳስ…

ፕሬዚዳንት ፑቲንን ለመግደል ያሴረው ሰው ጉዳት ደርሶበታልየአለም ዜና

ፕሬዚዳንት ፑቲንን ለመግደል ያሴረው ሰው ጉዳት ደርሶበታል

ከዚህ ቀደም በሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ ግድያ ለመፈፀም እንዳሴረ የሚነገረው አንድ የቺቺኒያ ሰው በዩክሬን ጉዳት እንደደረሰበት ተነገረ። አዳም ኦስማይቭ…

በላይቬርያ በተካሄደው ምርጫ አሸናፊ ባለመገኘቱ እንደገና ሊካሄድ ነው፡፡የአለም ዜና

በላይቬርያ በተካሄደው ምርጫ አሸናፊ ባለመገኘቱ እንደገና ሊካሄድ ነው፡፡

በአፍሪካ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት የሆኑትን ኤለን ጆንሰን ሰርሊፍን ለመተካት በተካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋችና የባሎንዶር አሸናፊው ጆርጅ ዊሃ…

ሶማሊያ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የሀዘን ቀን አወጀችየአለም ዜና

ሶማሊያ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የሀዘን ቀን አወጀች

በሞቃዲሾ ውስጥ በትናንትናው እለት በተሽከርካሪ ላይ በተጠመዱ ቦምብ በተፈፀሙ ጥቃቶች የሞቱ ዜጎችን ለማሰብ ሶማሊያ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የሀዘን ቀን አውጃለች። በሶማሊያ ዋና…

በላይቤሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ እየመሩ ነው ተባለየአለም ዜና

በላይቤሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ እየመሩ ነው ተባለ

ባሳለፍነው ማክሰኞ በላይቤሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እስካሁን በከፊል በታወቀ ውጤት የቀድሞው የእግር ኳስ ተጫዋች ጆርጅ ዊሃ ከወዲሁ መምራት ጀምረዋል ነው…

የኬንያ ፍርድ ቤት በድጋሚው ምርጫ ላይ ሌሎቹም እንዲካተቱ ለምርጫ ቦርዱ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡የአለም ዜና

የኬንያ ፍርድ ቤት በድጋሚው ምርጫ ላይ ሌሎቹም እንዲካተቱ ለምርጫ ቦርዱ ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡

የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በድጋሚ በሚከናወነው ፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ውድድር ላይ ሌሎች ተፎካካሪዎችን እንዲያካትት ለምርጫ ቦርድ ትዕዛዝ ማስተላለፉን አፍሪካ ኒውስ ዘገበ…