የተወለድንበት ወር ስለማንነታችን ምን ይላል?ድንቃድንቅ

የተወለድንበት ወር ስለማንነታችን ምን ይላል?

በመስከረም የተወለዱ ሰዎች፦ – ሰዎች መልካም ነገር እንዲያደርጉላቸው አብዝተው ይመኛሉ። – ለኩርፊያም ቅርብ ናቸው። – ስራቸው ፍፁም ትክክለኛ እንዲሆን ያስባሉ።…

እጅዎትን ይነዝርዎታል? የኮረንቲው እሳት ከየት መጣ?ድንቃድንቅ

እጅዎትን ይነዝርዎታል? የኮረንቲው እሳት ከየት መጣ?

 ብረት ነክ ቁሶችን ስንነካ፣ ለምሳሌ የበር እጀታዎችን ስንይዝ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ከሰዎች ጋር ስንጨባበጥ እና ሌሎችም፤ ለምን ንዝረት ይሰማናል? የኮረንቲው እሳት…

በደቡብ ወሎ ዞን አንዲት ፍየል ሁለት ጭንቅላት ያላት ግልገል ወለደችድንቃድንቅ

በደቡብ ወሎ ዞን አንዲት ፍየል ሁለት ጭንቅላት ያላት ግልገል ወለደች

በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ አንዲት ፍየል ሁለት ጭንቅላት ያላት ግልገል መወለዷ ተነግሯል። በቦረና ወረዳ 019 መንደዩ ቀበሌ ልዩ ቦታው…

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የ አለማቀፍ ንግድ መማሪያ መፅሀፍ  በአቶ ብርሀኑ ወልደ ሰንበት ተጽፎ ለገበያ ቀረበ ፡፡ድንቃድንቅ

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የ አለማቀፍ ንግድ መማሪያ መፅሀፍ በአቶ ብርሀኑ ወልደ ሰንበት ተጽፎ ለገበያ ቀረበ ፡፡

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የ አለማቀፍ ንግድ (import/export) መማሪያ መፅሀፍ ከ 13 አመት በላይ በአለማቀፍ ንገድና በተለያዩ የየባንክ የስራ ዘረፍ ላይ…

የቻይና ተመራማሪዎች የሰዎችን ማንነት በአረማመዳቸው የሚለይ መሳሪያ ሰሩድንቃድንቅ

የቻይና ተመራማሪዎች የሰዎችን ማንነት በአረማመዳቸው የሚለይ መሳሪያ ሰሩ

የቻይና ተመራማሪዎች የሰዎችን ማንነት በአረማመዳቸው የሚለይ መሳሪያ ሰሩ። ቴክኖሎጂው በተገጠመለት ካሜራም የሰዎችን ማንነት ለመለየት ፊታቸውን እይታ ውስጥ ሳያስገባ እስከ 50…

በቻይና በሰውና በበሬ መካከል የሚደረገው ነፃ ትግልድንቃድንቅ

በቻይና በሰውና በበሬ መካከል የሚደረገው ነፃ ትግል

በምስራቃዊ ቻይና አንድ ባህላዊ ስፖርታዊ ውድድር አለ፤ ይህም ሰዎች ከበሬ ጋር የሚደርጉት ነፃ ትግል ነው። ይህ የባህል ስፖርታዊ ውድድር በዘንድሮው…

ታሪክን የኋሊት ፡ ኤርኔስቶ ቼጉቬራ – ዓለማቀፉ ታጋይድንቃድንቅ

ታሪክን የኋሊት ፡ ኤርኔስቶ ቼጉቬራ – ዓለማቀፉ ታጋይ

(የኔነህ ከበደ) አርጀንቲናዊው ኤርኔስቶ ቼጉቬራ በትምህርቱና በሙያውም ሐኪም ቢሆንም ዓለም በብዙ የሚያወቅው በግራ ክንፈኛ ተዋጊነቱ ነው፡፡ ኤርኔስቶ ቼ ጉቬራ በዓለም…

10 አስገራሚ የግራኝ ሰዎች እውነታዎችድንቃድንቅ

10 አስገራሚ የግራኝ ሰዎች እውነታዎች

10 ያለተሰሙ እና አስገራሚ የሆኑ የግራኝ ሰዎችን እውነታዎች  10 ግራኞች ከቀኞች ሲነፃፀሩ ቶሎ ተናዳጅ ናቸው። የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ግራኞች ከቀኞች…

ምሳ ለማግኘት ያለፉትን 14 ዓመታት በሙሉ ቀብር የሄዱ አዛውንትድንቃድንቅ

ምሳ ለማግኘት ያለፉትን 14 ዓመታት በሙሉ ቀብር የሄዱ አዛውንት

የ65 ዓመቷ ተሬሳ ዶይል ያለፉትን 14 ዓመታት የማያውቁትን ሰው ቀብር ሁሉ ታድመዋል፡፡ ሚረር እንዳሰፈረው፣ ዶይል ሁሌም በብስክሌታቸው ከአቅራቢያቸው ከሚገኝ ቤተ…

ጣሊያናዊቷ ጎልማሳ ራሷን አግብታለችድንቃድንቅ

ጣሊያናዊቷ ጎልማሳ ራሷን አግብታለች

የ40 አመቷ ጎልማሳ ላውራ ሜሲ ጣሊያናዊት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አሰልጣኝ ናት። ጎልማሳዋ አሰልጣኝ የዛሬ ሁለት አመት ለ12 አመታት የዘለቀው የፍቅር…