የጣፊያ ካንሰር፤ መንስኤ፣ ምልክቶችና ህክምና…ጤና

የጣፊያ ካንሰር፤ መንስኤ፣ ምልክቶችና ህክምና…

የጣፊያ ካንሰር ሰዎችን በብዛት ለሞት ከሚዳርጉ የካንሰር ህመም አይነቶችው ውስጥ አንዱ እንደሆነ ይነገርለታል። ምክንያቱ ደግሞ በሽታው ከፍተኛ ደረጃ ላይ እስኪደርስ…

ዝንጅብል የኩላሊት ጠጠርን ለሟሟትጤና

ዝንጅብል የኩላሊት ጠጠርን ለሟሟት

ከስራ ስር ዘሮች የሚመደበው ዝንጅብል በሻይ መልክ ለጉንፋን እና ተያያዥ ህመሞች ማከሚያ እና ማገገሚያነት ሲውል ይስተዋላል። ይሁን እንጅ ዝንጅብል ከዚህ…

ሸንቃጣማነትን በቀላሉ የሚያጎናፅፍዎ በጣም ቀላል ስልትጤና

ሸንቃጣማነትን በቀላሉ የሚያጎናፅፍዎ በጣም ቀላል ስልት

‹‹ቅጥነት ውበትም ጤንነትም ነው›› የሚለው መርህ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነትን ያገኘ ይመስላል፡፡ አባባሉ ትክክል ስለሆነ ተቀባይነትን ማግኘቱ አይከፋም፡፡ ከመጠን ያለፈ ውፍረትን…

የድድ መድማት /Gum Bleedingጤና

የድድ መድማት /Gum Bleeding

የድድ መድማት የድድ ላይ ችግርን እንዲሁም ከባድ ለሚባሉ የጤና እክሎች መዳረጋችንን ጠቋሚ ምልክት ሊሆን ይችላል። ✓ የድድ መድማትን የሚያስከትሉ ሁኔታዎች…

10 የ”ስትሮክ” በሽታ መከላከያ ዘዴዎችጤና

10 የ”ስትሮክ” በሽታ መከላከያ ዘዴዎች

አብዛኛውን የ”ስትሮክ” በሽታ መንስዔ መከላከል ይቻላል በካናዳ ማክማስተር ዩኒቪርስቲ የስነ-ህዝብና ጤና ተቋም ከሰሞኑ በመካከላኛና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገራት ከፍተኛውን የሞትና…

በኢትዮጵያ በየዓመቱ በጡት ካንሰር ከሚጠቁት 13 ሺህ ሰዎች ወስጥ 53 በመቶዎቹ ለሞት ይዳረጋሉ ተባለዜና

በኢትዮጵያ በየዓመቱ በጡት ካንሰር ከሚጠቁት 13 ሺህ ሰዎች ወስጥ 53 በመቶዎቹ ለሞት ይዳረጋሉ ተባለ

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ለጡት ካንሰር ከሚጋለጡ 13 ሺህ ሰዎች ውስጥ 7 ሺህ ያህሉ ለሞት እንደሚዳረጉ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። ህብረተሰቡ ለጡት…

የደም ማነስ/ Anemiaጤና

የደም ማነስ/ Anemia

የደም ማነስ በደምዎ ውስጥ በቂ የሆነ ጤናማ ቀይ የደም ሴሎች ወይም ሄምግሎቢን ሲያንስ የሚከሰት በሽታ ነው፡፡ ሄሞግሎቢን ዋናው የደም ሴሎቻችን…

ቁርስ አዘውትሮ አለመመገብ የልብ ህመም ተጋላጭነትን ይጨምራልጤና

ቁርስ አዘውትሮ አለመመገብ የልብ ህመም ተጋላጭነትን ይጨምራል

ቁርስን አዘውትሮ አለመመገብ እና በጣም አነስተኛ መጠን ያለው ቁርስ መመገብ ለልብ እና ተያያዥ ለሆኑ የጤና እክሎች የመጋለጥ እድላችንን እንደሚጨምር አዲስ…

በሰውነታችን ውስጥ የኩላሊት ጠጠር በሚከሰትበት ጊዜ ልንከተለከው የሚገባ አመጋገብጤና

በሰውነታችን ውስጥ የኩላሊት ጠጠር በሚከሰትበት ጊዜ ልንከተለከው የሚገባ አመጋገብ

በሰውነታችን የኩላሊት ጠጠር በሚከሰትበት ጊዜ ልንከተለከው የሚገባ አመጋገብ ባለሙያዎች ይፋ አድርገዋል። በቀን ውስጥ ከ8 እስከ 10 ብርጭቆ ውሃ መጠጣት የሽንት…

ለፍጻሜ የተቃረበን የፍቅር ህይዎት ለመታደግ የሚጠቅሙ ምክሮችጤና

ለፍጻሜ የተቃረበን የፍቅር ህይዎት ለመታደግ የሚጠቅሙ ምክሮች

 በፍቅር ህይዎትዎ የሚያጋጥምዎትን እክል በምን መልኩ ተወጥተውት ያውቃሉ? ምናልባት እርስዎ የማያስተውሏቸው ጥቃቅን ነገሮች የፍቅር ህይዎትዎ እንዲያበቃ ሊያደርጉት ይችላሉ። ለስራዎ የበዛ…