በሞጆ ከተማ የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ሊካሄድ ነው፡፡

በሞጆ ከተማ የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ሊካሄድ ነው፡፡ ከተመሰረተች ከ120 አመታት በላይ የሆናት ሞጆ ከተማ ለሀገራችን የንግድና ኢንዱስትሪ በተለይም ከውጭ…

የንግድ ባንኮች የብር የውጭ ምንዛሬ መዳከምን ተከትሎ በብሄራዊ ባንክ የወጣው መመሪያ አሳስቧቸዋል::Uncategorized

የንግድ ባንኮች የብር የውጭ ምንዛሬ መዳከምን ተከትሎ በብሄራዊ ባንክ የወጣው መመሪያ አሳስቧቸዋል::

 የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን በ15 በመቶ እንዲዳከም ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ የንግድ ባንኮች እንዲያስፈጽሟቸው በብሄራዊ ባንክ የወጡ መመሪያዎች ሊያመጡ የሚችሉት ተፅእኖ…

የኖርዌይ ልዑልና ልዕልት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው::Uncategorized

የኖርዌይ ልዑልና ልዕልት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው::

  በልዑሉ ጉብኝት የኖርዌይ የቢዝነስ ልዑክም መካተቱን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የንጉሳውያኑ ቤተሰቦች ከኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ እና ከከፍተኛ…

ሰዎች ብቻቸውን የሚመገቡ ከሆነ ለጤናቸው መልካም አይደለም-ጥናትUncategorized

ሰዎች ብቻቸውን የሚመገቡ ከሆነ ለጤናቸው መልካም አይደለም-ጥናት

ሰዎች ብቻቸውን የሚመገቡ ከሆነ ለጤናቸው መልካም እንዳልሆነ አንድ ጥናት አመላከተ። የደቡብ ኮሪያ ተመራማሪዎች የሴቶች እና የወንዶችን የአብሮነት እና የብቻ የአመጋገብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ ሰጥተዋል -ሙሉ ምላሻቸውን ያንብቡ፡፡

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል አንዱ የፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናት የስልጣን መልቀቅ ጥያቄን በተመለከተ…

አምቦ ውስጥ ስኳር የጫኑ መኪናዎች እንዳያልፉ ተዝግቶ የነበረውን መንገድ ለማስከፈት የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ሰዎች ሞተዋል።Uncategorized

አምቦ ውስጥ ስኳር የጫኑ መኪናዎች እንዳያልፉ ተዝግቶ የነበረውን መንገድ ለማስከፈት የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ሰዎች ሞተዋል።

ዛሬ ከአምቦ ሆሰፒታል የሜዲካል ዳይሬክተር ተወካይ የሆኑት ዶ/ር ቶኩማ ክፍሌ እንደነገሩን፤ ትላንት በነበረው ግጭት ስድስት ሰዎች ህይወታቸው አልፎ ሆሰፒታል እንደደረሱ…

በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ በተከሰተ የእሳት ቃጠሎ 30 ሱቆች ውድመት ደረሰባቸው፡፡

በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ በተከሰተ የእሳት ቃጠሎ 30 ሱቆች ውድመት ደረሰባቸው፡፡ ትናንት ምሽት ከሌሊቱ 5፡30 ላይ ገበያ አካባቢ በተነሳው…

“አሁን ያለን ምርጫ አንድና አንድ ብቻ ነው፡፡” አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር

“አሁን ያለን ምርጫ አንድና አንድ ብቻ ነው፡፡” ” ለስም ወንበር ላይ መቀመጥ ዋጋ የለውም ! ” “ዛሬ ከ27 ዓመት በኃላ…

በስፔን ላሊጋም የ8ኛ ሳምንት መርሃ ግብር አንድ ቀሪ ጨዋታ ትናንት ምሽት ተከናውኖ ላስ ፖልማስ በሜዳው በስልታቪጐ 5ለ2 በሆነ ሰፊ ውጤት ተሸንፏል፡፡Uncategorized

በስፔን ላሊጋም የ8ኛ ሳምንት መርሃ ግብር አንድ ቀሪ ጨዋታ ትናንት ምሽት ተከናውኖ ላስ ፖልማስ በሜዳው በስልታቪጐ 5ለ2 በሆነ ሰፊ ውጤት ተሸንፏል፡፡

ሴልታ ቪጐ ትናንት ማሸነፍን ተከትሎ ደረጃውን 11 ነጥብ በመያዝ ወደ 1ዐኛ ከፍ አድጓል፡፡የሴልታ ቪጐው አጥቂ ኢያጐ አስፖስ ሶስት ጐሎችን በማስቆጠር…

አዳማ ከተማ አዲስ ኢንተርናሽናል ሆቴል አገኘች፡፡Uncategorized

አዳማ ከተማ አዲስ ኢንተርናሽናል ሆቴል አገኘች፡፡

ከ42 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት ሀርኒስ ኢንተርናሽናል ሆቴል የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ በተገኙበት ቅዳሜ 04/02/2010 ዓ.ም…