Forgot Password

mega menu

Blog Double Grid

ሊቨርፑል ናቢ ኪዬታን ከአር ቢ ሌፕዚግ ለማስፈረም ተስማማ::ስፖርት

ሊቨርፑል ናቢ ኪዬታን ከአር ቢ ሌፕዚግ ለማስፈረም ተስማማ::

ክለቡ አማካዩን የክለቡ ክብረ ወሰን በሆነ ዋጋ ለማስፈረም መስማማቱ ነው የተነገረው። ቀዮቹ የተጫዋቹን ውል ማፍረሻ 48 ሚሊየን ፓውንድ በመክፈል ነው ለማስፈረም…

የሩሲያ መሃንዲሶች ለአደጋ እና ለትራፊክ መጨናነቅ የማያጋልጥበፈጠራ ይዘው ብቅ ብለዋልየአለም ዜና

የሩሲያ መሃንዲሶች ለአደጋ እና ለትራፊክ መጨናነቅ የማያጋልጥበፈጠራ ይዘው ብቅ ብለዋል

ተጣጣፊ ቤቶችን በመስራት የሚታወቀው የሩሲያው የኢንጂነሪንግ ኩባንያ አሁን ደግሞ ለህዝብ ትራንስፖርት አዲስ የፈጠራ ንድፈ ሀሳብ ይዞ መቅረቡን ተነግሯል።“ዳሂር ኢንሳንት” ወደ…

ዝንጅብል የኩላሊት ጠጠርን ለሟሟትጤና

ዝንጅብል የኩላሊት ጠጠርን ለሟሟት

ከስራ ስር ዘሮች የሚመደበው ዝንጅብል በሻይ መልክ ለጉንፋን እና ተያያዥ ህመሞች ማከሚያ እና ማገገሚያነት ሲውል ይስተዋላል። ይሁን እንጅ ዝንጅብል ከዚህ…

ለጤና ጎጂ ለሆነው አፍላ ቶክሲን ተጋላጭ የሆኑ አምስት አይነት ምርቶችን ከገበያ ላይ ናሙና ወስዶ እያጠና መሆኑን የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተናገረ፡፡ዜና

ለጤና ጎጂ ለሆነው አፍላ ቶክሲን ተጋላጭ የሆኑ አምስት አይነት ምርቶችን ከገበያ ላይ ናሙና ወስዶ እያጠና መሆኑን የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተናገረ፡፡

ለጤና ጎጂ ለሆነው አፍላ ቶክሲን ተጋላጭ የሆኑ አምስት አይነት ምርቶችን ከገበያ ላይ ናሙና ወስዶ በውስጣቸው ያለውን የአፍላ ቶክሲን መጠን እያጠና…

የሰውነት ክፍሎቿን የለገሰችው ታዳጊ የ8 ሰዎችን ህይወት ታድጋለች::ድንቃድንቅ

የሰውነት ክፍሎቿን የለገሰችው ታዳጊ የ8 ሰዎችን ህይወት ታድጋለች::

  በአእምሮ ውስጥ ባጋጠማት የጤና እክል ምክንያት ህይወቷያለፈው የ13 ዓመት ታዳጊ የሰውነት ክፍሎቿን በመለገሷ የስምንት ሰዎችን ህይወት ታድጋለች። ጀሚማ ላይዜል…

የአሜሪካዋ ሃውስተን ከተማ በጎርፍ ተጥለቀለቀች::የአለም ዜና

የአሜሪካዋ ሃውስተን ከተማ በጎርፍ ተጥለቀለቀች::

ሃርቬይ የተባለው ዝናብ የቀላቀለው አውሎ ነፋስን ተከትሎ፥ ከተማዋ በጎርፍ ተጥለቅልቃለች። በጎርፍ የተሞሉት መንገዶች ዝግ ሲሆኑ፥ አብዛኛዎቹ የከተማዋ ነዋሪዎችም የሃይል አቅርቦት…

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የእንቦጭ አረምን በስነ-ህይወታዊ ዘዴ ለማጥፋት ምርምሮችን እያካሄደ ነውዜና

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የእንቦጭ አረምን በስነ-ህይወታዊ ዘዴ ለማጥፋት ምርምሮችን እያካሄደ ነው

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የእንቦጭ አረም በጣና ላይ መከሰቱን የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች ካሳወቁበት ጊዜ ጀምሮ አረሙን ለማስወገድ የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ቢሆንም…

የሰሜን ኮሪያ የመረጃ ጠላፊዎች የአሜሪካና የደቡብ ኮሪያን የጦርነት እቅዶች በእጃቸው አስገቡ

የሰሜን ኮሪያ የመረጃ ጠላፊዎች የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያን የጦርነት እቅዶች በእጃቸው አስገቡ። መረጃ ጠላፊዎቹ የመነተፏቸው በርካታ የጦርነት እቅድ የያዙ ሰነዶች…

በአማራ ክልል የሙስና ወንጀል የፈፀሙ 320 ግለሰቦች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጥተዋልዜና

በአማራ ክልል የሙስና ወንጀል የፈፀሙ 320 ግለሰቦች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጥተዋል

በአማራ ክልል ሙስና ወንጀል የፈፀሙ43ቱ ሴቶች የሚገኙባችዉ  320 ግለሰቦች በተከሰሱባቸው 197 መዝገቦች ጥፋተኝነታቸው በሰውና በሰነድ ማስረጃ በመረጋገጡ እስከ 14 ዓመት…

በ 2018 ቱ የዚምባብዌ ምርጫ ላይ 75 የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ፖለቲካ

በ 2018 ቱ የዚምባብዌ ምርጫ ላይ 75 የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡

በ2018 በሚካሄደው የዚምባቡዌ ብሔራዊ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ 75 የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸውን የዚምባብዌ የምርጫ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ኒው ዚምባብዌ የዜና…

Loading...
FB Like